የሚኤሶ - ደወንሌ ፕሮጀክት
የሚኤሶ – ደወንሌ ከመሬት መዋቅር በታች ያሉ አፈር ቆረጣና ሙሊት ሥራ፣የድልድዮችና ከልቨርቶች ግንባታ፣ የድልድይ አካላት ምርትና ገጠማ፣የሃዲድ ርብራቦች ምርትና የሃዲድ ማንጠፍ ስራ፣የጥራት መቆጣጠሪያ ማዕከል ግንባታ፤ የባላስት ማምረት ሥራ ፤ የኤሌክትሪክ ምሰሶዎች ምርትና ተከላ፤የባቡር ጣቢያዎች ግንባታ፤ የትራክሽን ሰብ ስቴሽን ግንባታ ስራዎች ተከናውነው ፕሮጀክቱ አጠቃላይ 98% ተጠናቋል፡፡
በዚህ ፕሮጀክት 6 የባቡር ጣቢያዎች ግንባታቸው በመከናወን ላይ የሚገኝ ሲሆን አማካይ አፈጻጸማቸው 47 በመቶ ደርሷል፡፡ ቢኬ፣ ድሬደዋ፣ አረዋ፣ አዲጋላ ፣አይሻ እና ደዋንሌ በተጨማሪም ጉታ፣ አዲጋላ ፣ አይሻ፣ ደዋንሌ፣ አፍደም ፣ ኒሌ፣ አይወኒሽ እንዲሁም ውርሾ የ8 ትራክሽን እና ሰብ ስቴሽኖች ግንባታ አፈጻጸም በአማካይ 45 በመቶ ደርሷል፡፡
የፕሮጀክቱ ደረጃ
0
%
How can we help you?
Contact us at the Ethiopisn Railway Corporation Headoffice or submit a business inquiry online