Ethiopian Railways Corporation

News & Media

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር እና ተጠሪ ተቋማቱ ለጎፋ ዞን አደጋ ተጎጂዎች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 24/2016(ኢዜአ)፦ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር እና ተጠሪ ተቋማቱ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ...

በመንግስት እና የግል አጋርነት የልማት ፕሮጀክት ጥናት እና ትግበራ ላይ ስልጠና ተካሄደ

( ኢምባኮ፡ ሐምሌ 19 ቀን 2016 ዓ.ም) በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የሥራ ኃላፊዎች በመንግስት እና የግል አጋርነት የልማት ፕሮጀክት ጥናት እና...

ኮርፖሬሽኑ የአቅም ግንባታ ስልጠና ውል ተፈራረመ

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ወደፊት ለመሥራት ላቀዳቸው የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት ዘርፍ አገልግሎቶች ሥራ የሚያግዝ ከኢትዮጵያ ጭነት አስተላላፊዎች እና...

በኮርፖሬሽኑ በኤም.አይ.ኤስ ሲስተም የሽያጭ ሞጁል ጥናት ተጠናቆ ትግበራ ተጀመረ

ተቋሙ የሚያከናውናቸውን የተለያዩ የገቢ ማስገኛ ስራዎች በዘመናዊ አሰራር እንዲታገዙ ለማድረግ የገቢ እና ወጪ ሥራዎችን በዘመናዊ መልኩ ለመቆጣጠር...

የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም ተካሄደ

ታኀሣሥ 27 ቀን 2016 ዓ.ም፣ (ኢምባኮ) የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ አስር ለሚገኙ አቅመ ደካማ የማህበረሰብ ክፍሎች...

የኮርፖሬት ገቨርናንስና ፋይናንስ ሥርዓት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

የመንግሥት የልማት ድርጅት ይዞታ አስተዳደር ለኮርፖሬሽኑ የሥራ አመራር ቦርድ አባላትና ለኮርፖሬሽኑ የማኔጅመንት አባላት በኮርፖሬት ገቨርናንስና ፋይናንስ...

በባቡር ዘርፍ ዙሪያ የማሻሻያ ሀሳቦች ላይ ግብአት ለማሰባሰብ ያለመ ጉብኝትና ውይይት ተካሄደ

ታህሳስ 18 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢምባኮ ) የገንዘብ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ማሻሻያ እና ፕራይቬታይዜሽን ጽ/ቤት እና የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከፍተኛ...

በኮርፖሬሽኑ ቀጣይ የስራ አቅጣጫ ላይ ውይይት ተካሄደ

ህዳር 27/2016ዓ.ም ኢምባኮ የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የስራ ኃላፊዎችና አጠቃላይ ሰራተኞች በኮርፖሬሽኑ ቀጣይ የስራ አቅጣጫ ላይ ህዳር...

የቋሚ ንብረት ምዝገባና የሰው ሃብት ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ተግባራዊ ሆነ

ኢምባኮ ህዳር 26/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ተግባራዊ እያደረገ ባለው የManagement Information System (MIS)...