Ethiopian Railways Corporation

አዋሽ የነዳጅ ዴፖ አገናኝ የባቡር መሰመር

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የነዳጅ አቅርቦትን ከጅቡቲ ወደብ በባቡር በማመላለስ የሀገሪቱን ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች ለማቀላጠፍ ይረዳ ዘንድ የአዋሽ ነዳጅ ዲፖን እየገነባ ይገኛል፡፡ ይህ የነዳጅ ዲፖ አዋሽ ሰባት ላይ የሚገኝ ሲሆን የኢትዮ-ጅቡቲ እና አዋሽ-ኮምቦልቻ-ሀራ-ገበያ የባቡር መስመሮችን ያገናኛል፡፡

በ2013 ዓ.ም የባቡር ፕሮጀክቱ የኢትዮጵያ መንግስት በመደበው 55 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር እየተገነባ ይገኛል፡፡ የግንባታ ሂደቱ በቻይና ሲቪል ኢንጂነሪንግ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን (CCECC) ሲሆን የቻይና የባቡር ትራንዚት ኢንጂነሪንግ (CRTEC) በአማካሪነት እየሰራ ይገኛል፡፡

በ2013 ዓ.ም የባቡር ፕሮጀክቱ የኢትዮጵያ መንግስት በመደበው 55 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር እየተገነባ ይገኛል፡፡

How can we help you?

Contact us at the Ethiopisn Railway Corporation Headoffice or submit a business inquiry online