Ethiopian Railways Corporation

ቋንቋ

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ኢኮኖሚን ለመገንባት የምታደርገውን ሁለገብ ጥረት የሚያግዝ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ የሃገሪቷን የልማት ማዕከላትን የሚያስተሳስርና ከጎረቤት ሃገሮች ወደቦች ጋር የሚያገናኝ ዘመናዊ የባቡር መሠረተ ልማትና አገልግሎት ተገንብቶ እና ብቁ የባቡር ኩባንያ ሆኖ ማዬት::

በሀገራችን እየታየ ያለው ኢኮኖሚዊ እድገት ከፍተኛ የትራንስፖርት መሰረተ ልማት የሚፈልግ በመሆኑና የንግድ ፍሰቱን ከተለያዩ  የልማት ኮሪደሮች ጋር ለማስተሳሰር እንዲሁም አማራጭ ወደቦችን ለመጠቀም በተለይ የባቡር ትራንስፖርት ለኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረክታል፡፡

የባቡር ትራንስፖርት መሠረተ ልማት ግንባታ የሀገራችንን የትራንስፖርት ዘርፍ ለማሳደግ ከሚደረጉ ወሳኝ ስትራተጂያዊ ልማቶች ውስጥ ቅድሚያ የሚሰጠው ነው፡፡

 ለዚህም ነው የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በሀገሪቱ የባቡር መሰረተ ልማት ግንባታን በማስፋፋት የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 141/2000 ህዳር 20/2000 ዓ.ም እንዲቋቋም የተደረገው፡፡ ይህንን ተልዕኮው እውን ለማድረግም የተለያዩ ፕጀክቶችን ቀርፆ መሠረተ ልማቱን እየዘረጋ ይገኛል፡፡ 

የባቡር ትራንስፖርት መሠረተ ልማት ግንባታ የሀገራችንን የትራንስፖርት ዘርፍ ለማሳደግ ከሚደረጉ ወሳኝ ስትራተጂያዊ ልማቶች ውስጥ ቅድሚያ የሚሰጠው ነው፡፡

CEO

CEO, Engineer Hilina Belachew

Previous CEOs

How can we help you?

Contact us at the Ethiopisn Railway Corporation Headoffice or submit a business inquiry online

ራዕይ

በሀገሪቱ ዘመናዊ የባቡር መሠረተ ልማት መገንባት፣ የመንገደኞችና የጭነት የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት፣ እና ተያያዥ ተግባራትን ማከናወን

ተልዕኮ

በ 2030 ዓ/ም የኢትዮጵያን የልማትና ኢኮኖሚ እድገት የሚያረጋገጥ የላቀ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ሰጪ የባቡር ዘርፍ ተቋም መሆን

እሴቶችና መርሆዎች

How we work

Play Video

Look for some of our projects