Ethiopian Railways Corporation

Projects

አዲስ አበባ ቀላል ባቡር (AALRT)

አዲስ አበባ ቀላል ባቡር (AALRT) የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት ከሰሜን ወደ ደቡብ አቅጣጫ ከዳግማዊ ሚኒልክ አደባባይ-አውቶቡስ ተራ-ልደታ -መስቀል አደባባይ ቃሊቲ ድረስ 16.9 ኪ.ሜ ከምስራቅ ወደ ምዕራብ አቅጣጫ ከሀያት የመኖሪያ መንደር -መገናኛ-መስቀል አደባባይ-ወደ ጦር ሀይሎች የሚሄድ መስመር...

ወልዲያ – መቐለ ፕሮጀክት

ወልዲያ -መቐለ ፕሮጀክት የወልዲያ/ሃራገበያ- መቐለ የባቡር ፕሮጀክት ግንባታው የተጀመረው በ2007 ዓ.ም ሲሆን 1.6 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር በጀት ተመድቦለታል፡፡ የባቡር መስመሩ 216 ኪ.ሜ ርዝመት ያለው ሲሆን ባለ አንድ ነጠላ ሃዲድ እና 1.435 ሜትር ስታንዳርድ ጌጅ ስፋት ያለውና ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ...

አዲስ -ጅቡቲ የባቡር መስመር

አዲስ -ጅቡቲ የባቡር መስመር ኢትዮጵያ በእድገት እና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ከያዘቻቸው ትላልቅ ፕሮጀክቶች የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር አንዱ ነው፡፡ በኤሌክትሪክ ሀይል የሚሰራው ከአየር ብክለት ነፃ የሆነው ይህ የባቡር መስመር 656 ኪ.ሜ ርዝመት አለው፡፡ የአዲስ አበባ – ጅቡቲ የባቡር መስመር የቻይና...

አዋሽ-ኮምቦልቻ ወልዲያ ሀራ -ገበያ የባቡር ፕሮጀክት

አዋሽ-ኮምቦልቻ ወልዲያ ሀራ -ገበያ የባቡር ፕሮጀክት የአዋሽ-ኮምቦልቻ ወልዲያ ሀራ -ገበያ የባቡር ፕሮጀክት በ2007 ዓ.ም ግንባታውን የጀመረ ሲሆን የባቡር መስመሩ 392 ኪ.ሜ የሚረዝም ሲሆን የሥራ ተቋራጩ ያፒ መርከዚ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን በተባለ የቱርክ ኩባንያ በ1.7 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር...