Ethiopian Railways Corporation

ጥቅምት 30/2ዐ16 ዓ.ም (ኢምባኮ)

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በ2016 በጀት የመጀመሪያ ሩብ አመት የስራ አፈፃፀም እና የኢንቨስትመንት ስራዎች ሪፖርት ከገንዘብ ሚኒስቴር እና የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታ እና አስተዳደር ከመጡ የስራ ኃላፊዎች ጋር ጥቅምት 29 ቀን 2016 ዓ.ም ውይይት አካሂዷል፡፡

===========================

 

 



Leave a Reply