Ethiopian Railways Corporation

ተቋሙ የሚያከናውናቸውን የተለያዩ የገቢ ማስገኛ ስራዎች በዘመናዊ አሰራር እንዲታገዙ ለማድረግ የገቢ እና ወጪ ሥራዎችን በዘመናዊ መልኩ ለመቆጣጠር የሚያስችል፤ጊዜ ቆጣቢ እና የወረቀት ስራዎችን የሚያስቀር የኤም.አይ.ኤስ ሲስተም የሽያጭ ሞጁል የአሠራር ሥርዓት ከስራው ጋር ቀጥታ ግንኙነት ያላቸው ባለሙያዎችን በማሠልጠን ወደ ሥራ የተገባ መሆኑን አቶ ዮሀንስ ተስፋዬ የኮርፖሬሽኑ የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ኃላፊ ገልፀዋል፡፡
ይህ ስራ በዋናነት የሚከናወነው በቢዝነስ ዲቨሎፕመንት ዘርፍ ሲሆን እስካሁንም በኤም.አይ.ኤስ ሲስተም የተጠኑ 7 ሞጁሎች ተግባራዊ መሆናቸውን አክለው ገልጸዋል፡፡

ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን በመቀላቀል ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ ፤
ድረ  ገፃችንንም ይጎብኙ:  www.erc.gov.et

 

 

 

 

 

 

 



Leave a Reply