በAfrica Union አዳራሽ እየተካሄደ ያለው ስምንተኛው የአፍሪካ የመሠረተ ልማት ማስፋፊያ ኘሮግራም (PIDA WEEK) የፓናል ውይይት (በፎቶ)

ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን በመቀላቀል ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ ፤ ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/…/Ethiopian-Railways…/ ቴሌግራም: https://t.me/EthiopianRailwaysCorporati ድረ ገፃችንንም ይጎብኙ: www.erc.gov.et
በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ የሁለት ልማት ድርጅቶች አፈጻጸም ግምገማ ተካሔደ

በህዳር 13 ቀን 2017 ዓ.ም የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልን እና የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽንን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ገመገመ፡፡ በግምገማው በቅድሚያ የታየው የትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ሲሆን፣የኤሌክትሪክ አቅርቦት ማደጉ፣ የውጭ ሀገር ሽያጭ ማደጉን እና የ2016 በጀት ዓመት ሂሳብ ተዘግቶ ለኦዲት መቅረቡ በዋናነት ከተነሱ ስኬቶች መካከል የሚጠቀሱ ናቸው፡፡በሩብ ዓመቱ […]