Ethiopian Railways Corporation

በBIM ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

BIM (Building Information Modeling) ሶፍትዌርን ኮርፓሬሽኑ እያካሄደ ካለው ዘርፈ ብዙ የመሰረተልማት ግንባታ አንጻር ጥቅም ላይ ማዋል በሚቻለበት መንገድ ላይ ከሀገር ውጪ በዘርፉ ላይ ከፍተኛ ልምድ ካላቸው ባለሙያዎች እና ከኮርፓሬሽኑ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በትምህርትና ስልጠና አስተባባሪነት በበይነ መረብ የግማሽቀን ስልጠና እና ውይይት የተካሄደ ሲሆን በቀጣይ አብሮ ለመስራትና ቀጣይነት ያለው ወርክሾፕ ለማድረግ ከስምምነት ላይ ተደርሷል። በBIM ዙሪያ […]

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የኮርፖሬሽኑን የስድስት ወር አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

የካቲት 14/2017 ዓ.ም (ኢምባኮ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከፍተኛ አመራሮች የኮርፖሬሽኑን የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸም የካቲት 14/ 2017 ዓ.ም በኮርፖሬሽኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተገኝተው ግምገማ አካሂደዋል፡፡ ግምገማው የተከናወኑ ስራዎች፣ የቀጣይ ወራት የትኩረት አቅጣጫ እና ያጋጠሙ ተግዳሮቶች ላይ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡ በስድስት ወር የአፈጻጸም ግምገማ ወቅት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የሥራ ኃላፊዎችና የኮርፖሬሽኑ ማኔጅመንት ተገኝተዋል፡፡ […]