- February 25, 2025
- Posted by: Tigist desalgn
- Category: ዜና
No Comments

BIM (Building Information Modeling) ሶፍትዌርን ኮርፓሬሽኑ እያካሄደ ካለው ዘርፈ ብዙ የመሰረተልማት ግንባታ አንጻር ጥቅም ላይ ማዋል በሚቻለበት መንገድ ላይ ከሀገር ውጪ በዘርፉ ላይ ከፍተኛ ልምድ ካላቸው ባለሙያዎች እና ከኮርፓሬሽኑ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በትምህርትና ስልጠና አስተባባሪነት በበይነ መረብ የግማሽቀን ስልጠና እና ውይይት የተካሄደ ሲሆን በቀጣይ አብሮ ለመስራትና ቀጣይነት ያለው ወርክሾፕ ለማድረግ ከስምምነት ላይ ተደርሷል።
በBIM ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን በመቀላቀል ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ ፤
ድረ ገፃችንንም ይጎብኙ: www.erc.gov.et