የምናቀርባቸው አገልግሎቶች እና መገልገያዎች
የባቡር ዴፖዎች
ERC ከጅቡቲ ወደብ የነዳጅ አቅርቦቶችን በባቡር በማጓጓዝ የሀገሪቱን ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች ለማሳለጥ የነዳጅ ዴፖ ፕሮጀክት እየገነባ ነው.
የስልጠና ተቋማት
ERC አካዳሚ የባቡር ምህንድስና እና አስተዳደር ስልጠናዎችን ከሌሎች ተቋማት እና ከውጪ ጋር በመተባበር ይሰጣል። .
የኪራይ አገልግሎት
ማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት ቁፋሮዎችን፣ ቡልዶዘርን እና ክሬኖችን ጨምሮ የግንባታ መሳሪያዎችን ቀልጣፋ እና አስተማማኝ ኪራይ ያቀርባል። .
ታሪካችን
ከ1894 ጀምሮ
የተሳፋሪዎች
አገልግሎት
ዴፖት
አገልግሎት
የስልጠና
አገልግሎቶች
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን፣ በትራንስፖርት ሚኒስቴር ደንብ መሠረት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ብሔራዊ የባቡር ኦፕሬተር ነው። ERC የመንገደኞች እና የእቃ ማጓጓዣ ስራዎችን ይሰራል።
ፕሮጀክቶች
የቅርብ ጊዜ ፕሮጀክቶች
አዲስ አበባ ቀላል ባቡር (AALRT) የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት ከሰሜን ወደ ደቡብ አቅጣጫ ከዳግማዊ ሚኒልክ አደባባይ-አውቶቡስ ተራ-ልደታ -መስቀል አደባባይ ቃሊቲ ድረስ 16.9 ኪ.ሜ ከምስራቅ ወደ ምዕራብ አቅጣጫ ከሀያት የመኖሪያ መንደር -መገናኛ-መስቀል አደባባይ-ወደ ጦር ሀይሎች የሚሄድ መስመር...
የሚኤሶ – ደወንሌ ፕሮጀክት የሚኤሶ – ደወንሌ ከመሬት መዋቅር በታች ያሉ አፈር ቆረጣና ሙሊት ሥራ፣የድልድዮችና ከልቨርቶች ግንባታ፣ የድልድይ አካላት ምርትና ገጠማ፣የሃዲድ ርብራቦች ምርትና የሃዲድ ማንጠፍ ስራ፣የጥራት መቆጣጠሪያ ማዕከል ግንባታ፤ የባላስት ማምረት ሥራ ፤ የኤሌክትሪክ ምሰሶዎች...
የአዲስ አበባ/ሰበታ – ሚኤሶ ፕሮጀክት የሰበታ-ሚኤሶ ፕሮጀክት 656 ኪ.ሜ ርዝመት አለው፡፡ ሰበታ፣ ለቡ ፣ እንዶዴ ፣ ቢሾፍቱ ፣ ሞጆ ፣ አዳማ ፣ ፌጦ ፣ መተሐራ ፣ ሳርባ ፣ ኩንኩር እና ሜኤሶ በአጠቃላይ 10 የባቡር ጣቢያዎች አሉት፡፡ በኦፕሬሽን ወቅት ለሠራተኞች የመኖሪያና የሥራ ፋሲሊቲ ግንባታ...
መድረሻዎች
አዲስ አበባ – ጅቡቲ
ወልድያ/ሀራ ገበያ/- መቀሌ የባቡር መስመር ፕሮጀክት
አዋሽ – ኮምቦልቻ ወልድያ/ሀራ ገበያ/የባቡር መስመር ፕሮጀክት
መገልገያዎች
Structures, fixtures, buildings and equipment necessary or useful in providing railroad transportation services.
አዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት የከተማዋን የትራንስፖርት እጥረት ለማቃለል በመጀመሪያው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ተገንብቶ አገልግሎት የጀመረው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት CREC (China Railway Group Limited) ከተባለ የቻይና ኩባንያ ጋር...
አዋሽ የነዳጅ ዴፖ አገናኝ የባቡር መሰመር የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የነዳጅ አቅርቦትን ከጅቡቲ ወደብ በባቡር በማመላለስ የሀገሪቱን ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች ለማቀላጠፍ ይረዳ ዘንድ የአዋሽ ነዳጅ ዲፖን እየገነባ ይገኛል፡፡ ይህ የነዳጅ ዲፖ አዋሽ ሰባት ላይ የሚገኝ ሲሆን የኢትዮ-ጅቡቲ እና...
ጋዜጣዊ መግለጫዎች, ዜናዎች እና የፕሬስ ማስታወሻዎች
ታኀሣሥ 3/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እና በጣሊያን COIPA ካፒታል መካከል...
ኀዳር 24/2017 ዓ.ም (ኢምባኮ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ሀጂ አወል አርባ፣የኮርፖሬሽኑ...
ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን በመቀላቀል ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ ፤ ፌስቡክ፡ ...
በህዳር 13 ቀን 2017 ዓ.ም የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ...
የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በመንገድ በህንጻ፣በድልድይና በሃይዌይ ግንባታ እንዲሁም በዲዛይንና...
የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽንን የ2016 በጀት ዓመት...
የአዋሽ ነዳጅ ዴፖን ከጅቡቲው ሆራይዘን ተርሚናል ጋር በባቡር የሚያገናኘው ግንባታ በ2017 ዓ.ም...