Ethiopian Railways Corporation

 

ተ.ቁ የሥራ መደብ መጠሪያ ብዛት ተፈላጊ ችሎታ የሥራ ልምድ ደመወዝ የቅጥር ሁኔታ
1 Architecture  1 M.Sc./B.Sc. Degree in Architecture 3/5 years በስምምነት በኮንትራት
2 Architecture and Urban Planner  1 M.Sc./B.Sc. Degree in Architectures and Urban Planner or related 3/5 years በስምምነት በኮንትራት
3 Construction Forman 1 B.Sc. Degree/Diploma in Civil Engineering / Construction Forman or related 5/7 years በስምምነት በኮንትራት
4 Office Assistant 1 10+2 Certificate in Secretarial Science & office Management or related 2 Years 4,100.00 በቋሚነት በድጋሚ የወጣ

ማሳሰቢያ

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መሻለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ወይም የድሮ አራተኛ ክፍለ ጦር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት ልማት ቢሮ ሲቪ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ስልክ ስልክ ቁጥር 011-470-20-51/011-470-29-94 

Website:-www.erc.gov.et

ከሠላምታ ጋር