Ethiopian Railways Corporation

News & Media

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እና ኮይፓ ጣሊያን ኤስ.ፒ.ኤ ስትራቴጂያዊ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ

መስከረም 2 ቀን 2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን  እና  የጣሊያኑ ኮይፓ  ኤ.ስ.ፒ.ኤ. ኢኮኖሚያዊ ትስስርን  የሚያጠናክር ፣ በባቡር ...

ኮርፖሬሽኑ ዓመታዊ የሰራተኞችን በዓል አከበረ

ኢትየጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ሶሻል ኮሚቴ ‘’የባቡር ማህበረሰብ ቀን’’ በሚል መሪ ቃል መጪው አዲስ አመትን አስመልክቶ አመታዊ የሰራተኞች በዓል ነሐሴ...

ኮርፖሬሽኑ ለውጪ ንግድ ስኬት ባደረገው ድጋፍ እውቅና አገኘ

ነሀሴ 24/2017ዓ.ም በኢ.ፌዲ.ሪ .የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር “የኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ቃል የጥራት ምልክት በሆነው የጥራት መንደር ባዘጋጀው...

‹‹በመትከል ማንሰራራት››

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች የ2017 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አያት በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ...

የሙያ፣ ጤና እና ደህንነት አያያዝ ስርዓት ISO 45001፡2018 ስልጠና ተሰጠ

  የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ባቡር ኢንስቲትዩት በትምህርትና ስልጠና መምሪያ አስተባባሪነት የሙያ፣ ጤና እና ደህንነት አያያዝ ስርዓት...

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የሥልጠና ፈቃድ አገኘ

ግንቦት 12/2017 (ኢምባኮ) የኢትዮዽያ ምድር ባቡር ኮርፓሬሽን – የባቡር ኢንስቲትዩት የስልጠና ፈቃድ ለማግኘት ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር ፣ ከ FDRE...

የኮርፖሬሽኑ አመራርና ሠራተኞች በዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ እና የዘርፎች የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወር እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት አካሄ

ሚያዝያ 9 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢምባኮ) ============ የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ማኔጅመንትና ሰራተኞች በ2017 በጀት ዓመት የማክሮ ኢኮኖሚ...

የኮርፖሬሽኑ ተዛማጅ ሥራዎችን የመሥራት ውጥን

ዜና ሀተታ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር ካሉ የልማት ድርጅቶች አንዱ ነው፡፡ ዋነኛ ተልዕኮው የባቡር ትራንስፖርት...

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት ኦኘሬተርነት ፈቃድ አገኘ

መጋቢት 5/2017 (ኢምባኮ) የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን ለኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ኢትዮ ሬይል ሎጀስቲክስ ኃ/የተ/ የግል ማኀበር በሚል ስያሜ...