Ethiopian Railways Corporation

News & Media

የአዋሽ ነዳጅ ዴፖን ከጅቡቲ ሆራይዘን ተርሚናል የሚያገናኘው የባቡር መስመር ሊጀመር ነው

የአዋሽ ነዳጅ ዴፖን ከጅቡቲው ሆራይዘን ተርሚናል ጋር በባቡር የሚያገናኘው ግንባታ በ2017 ዓ.ም እንደሚጀመር ተገለጸ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ...

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሔደ

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽንን የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ...

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር እና ተጠሪ ተቋማቱ ለጎፋ ዞን አደጋ ተጎጂዎች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 24/2016(ኢዜአ)፦ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር እና ተጠሪ ተቋማቱ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ...

በመንግስት እና የግል አጋርነት የልማት ፕሮጀክት ጥናት እና ትግበራ ላይ ስልጠና ተካሄደ

( ኢምባኮ፡ ሐምሌ 19 ቀን 2016 ዓ.ም) በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የሥራ ኃላፊዎች በመንግስት እና የግል አጋርነት የልማት ፕሮጀክት ጥናት እና...

ኮርፖሬሽኑ የአቅም ግንባታ ስልጠና ውል ተፈራረመ

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ወደፊት ለመሥራት ላቀዳቸው የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት ዘርፍ አገልግሎቶች ሥራ የሚያግዝ ከኢትዮጵያ ጭነት አስተላላፊዎች እና...

በኮርፖሬሽኑ በኤም.አይ.ኤስ ሲስተም የሽያጭ ሞጁል ጥናት ተጠናቆ ትግበራ ተጀመረ

ተቋሙ የሚያከናውናቸውን የተለያዩ የገቢ ማስገኛ ስራዎች በዘመናዊ አሰራር እንዲታገዙ ለማድረግ የገቢ እና ወጪ ሥራዎችን በዘመናዊ መልኩ ለመቆጣጠር...

የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም ተካሄደ

ታኀሣሥ 27 ቀን 2016 ዓ.ም፣ (ኢምባኮ) የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ አስር ለሚገኙ አቅመ ደካማ የማህበረሰብ ክፍሎች...

የኮርፖሬት ገቨርናንስና ፋይናንስ ሥርዓት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

የመንግሥት የልማት ድርጅት ይዞታ አስተዳደር ለኮርፖሬሽኑ የሥራ አመራር ቦርድ አባላትና ለኮርፖሬሽኑ የማኔጅመንት አባላት በኮርፖሬት ገቨርናንስና ፋይናንስ...

በባቡር ዘርፍ ዙሪያ የማሻሻያ ሀሳቦች ላይ ግብአት ለማሰባሰብ ያለመ ጉብኝትና ውይይት ተካሄደ

ታህሳስ 18 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢምባኮ ) የገንዘብ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ማሻሻያ እና ፕራይቬታይዜሽን ጽ/ቤት እና የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከፍተኛ...