Ethiopian Railways Corporation

News & Media

በኮርፖሬሽኑ ቀጣይ የስራ አቅጣጫ ላይ ውይይት ተካሄደ

ህዳር 27/2016ዓ.ም ኢምባኮ የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የስራ ኃላፊዎችና አጠቃላይ ሰራተኞች በኮርፖሬሽኑ ቀጣይ የስራ አቅጣጫ ላይ ህዳር...

የቋሚ ንብረት ምዝገባና የሰው ሃብት ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ተግባራዊ ሆነ

ኢምባኮ ህዳር 26/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ተግባራዊ እያደረገ ባለው የManagement Information System (MIS)...

በዲዛይን ጥናት ላይ ውይይት ተካሄደ

ኢምባኮ ህዳር 25/03/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በዋና መስሪያ ቤቱ ለሚያስገነባው ሁለገብ ማዕከል ህንፃ እየተጠና ባለው ዲዛይን ላይ...

የኢምባኮ የሥራ አመራር ቦርድ 93ኛ መደበኛ ስብሰባ ተካሄደ

ኀዳር 22 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢምባኮ) የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፓሬሽን የሥራ አመራር ቦርድ 93ኛ መደበኛ ስብሰባ ኀዳር 22 ቀን 2016 ዓ.ም...

የቋሚ ኮሚቴ አባላት ውይይት አካሄዱ

ኀዳር 17, 2016 ዓ.ም ( ኢምባኮ) በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ በኮርፖሬሽኑ የ2016 ሩብ...

የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት አስተዳደር ስልጠና ተሰጠ

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ባቡር አካዳሚ ዘርፍ ከኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት አስተዳደር ስልጠና...

የ2016 በጀት የመጀመሪያ ሩብ አመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት

ጥቅምት 30/2ዐ16 ዓ.ም (ኢምባኮ) የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በ2016 በጀት የመጀመሪያ ሩብ አመት የስራ አፈፃፀም እና የኢንቨስትመንት ስራዎች...

የቋሚ ንብረት ምዝገባ ስልጠና ተጀመረ

  መስከረም 28/2ዐ16 ዓ.ም (ኢምባኮ) በኮርፖሬሽኑ እየተጠና ባለው የManagement Information System (MIS) ፕሮጀክት ውስጥ ካሉት...

ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በዋና መስሪያቤቱ ለሚያስገነባው ሁለገብ ማዕከል (የንግድና የመኖሪያ)ህንፃ የዲዛይን ጥናትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት...