Ethiopian Railways Corporation

News & Media

የኮርፖሬሽኑ ተዛማጅ ሥራዎችን የመሥራት ውጥን

ዜና ሀተታ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር ካሉ የልማት ድርጅቶች አንዱ ነው፡፡ ዋነኛ ተልዕኮው የባቡር ትራንስፖርት...

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት ኦኘሬተርነት ፈቃድ አገኘ

መጋቢት 5/2017 (ኢምባኮ) የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን ለኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ኢትዮ ሬይል ሎጀስቲክስ ኃ/የተ/ የግል ማኀበር በሚል ስያሜ...

ለኮርፖሬሽኑ የስራ መሪዎች የተዘጋጀው ሥልጠና ተጠናቀቀ

የካቲት 30/2017 ዓ.ም (ኢምባኮ) የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የስራ መሪዎች በባቡር ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት በአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ...

የሁለትዮሽ የመግባቢያ የፊርማ ስነ-ስርዓት ተካሄደ

የካቲት 25 ቀን 2017 (ኢምባኮ) በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እና በKorea Railroad Corporation (KORAIL) መካከል በባቡር...

በBIM ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

BIM (Building Information Modeling) ሶፍትዌርን ኮርፓሬሽኑ እያካሄደ ካለው ዘርፈ ብዙ የመሰረተልማት ግንባታ አንጻር ጥቅም ላይ ማዋል...

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የኮርፖሬሽኑን የስድስት ወር አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

የካቲት 14/2017 ዓ.ም (ኢምባኮ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከፍተኛ አመራሮች የኮርፖሬሽኑን የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የእቅድ...

ስምንት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግን በይፋ ተቀላቀሉ

  https://www.facebook.com/100069403920568/posts/909935507996572/     ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር...

በኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እና በጣሊያን COIPA Capital OÜ መካከል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

ታኀሣሥ 3/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እና በጣሊያን COIPA ካፒታል መካከል የመሠረተ ልማት ኘሮጀክቶች እድገትና ትስስር ለማጠናከር...

የአዋሽ–ወልዲያ–ሃራ ገበያ የባቡር መስመር በሚያልፍባቸው የአፋር ክልል አካባቢዎች ላይ ከኮርፖሬሽኑ ጋር በቅንጅት እንደሚሠራ ተገለጸ

ኀዳር 24/2017 ዓ.ም (ኢምባኮ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ሀጂ አወል አርባ፣የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ህሊና በላቸው (ኢ/ር)፣ የሥራ...