ኮርፖሬሽኑ የጳጉሜ ቀናትን በልዩ ልዩ ኘሮግራሞች አከበረ

/ኢምባኮ 03/13/2015 ዓ.ም/ የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ሰራተኞች እና የስራ ኃላፊዎች የ2016 አዲስ አመት ዋዜማን አስመልክቶ የጳጉሜን ቀናት በልዩ ልዩ ኘሮግራሞች አከበሩ፡፡ የኮርፖሬሽኑን የ2015 በጀት አፈጻጸም እና የ2016 በጀት አመት ዕቅድ በኮርፖሬሽኑ የባቡር ኔትወርክ ስራ አስፈፃሚ ኢ/ር ስለሢ ካሻ ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በዚህ ወቅት የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢ/ር ህሊና በላቸው በሠጡት የሥራ አቅጣጫ በ2015 […]