የቋሚ ንብረት ምዝገባ ስልጠና ተጀመረ
መስከረም 28/2ዐ16 ዓ.ም (ኢምባኮ) በኮርፖሬሽኑ እየተጠና ባለው የManagement Information System (MIS) ፕሮጀክት ውስጥ ካሉት ሰነዶች/Modules/መካከል የቋሚ ንብረት ምዝገባ ስልጠና ለባለሙዎች መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም በአይ.ሲ.ቲ. ስልጠና ማእከል ተጀመረ፡፡ በኮርፖሬሽኑ የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ እና ሰነድ መምሪያ ኃላፊ አቶ ዮሃንስ ተስፋዬ ስልጠናው ያስፈለገበት ምክንያት በኮርፖሬሽኑ ያሉ ንብረቶችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ አደራጅቶ ለማስቀመጥ እና ምን ያህል ቋሚ […]
ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በዋና መስሪያቤቱ ለሚያስገነባው ሁለገብ ማዕከል (የንግድና የመኖሪያ)ህንፃ የዲዛይን ጥናትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር መስከረም 24 ቀን 2016 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል ውይይት አካሄደ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ ህሊና በላቸው (ኢ/ር) ባደረጉት የመግቢያ ንግግር ተቋሙ በአዋጅ የተሰጠውን ተልእኮ እውን ለማድረግ ባለው የሰለጠነ የሰው ሀይል የባቡር ፕሮጀክቶችን ገንብቶ ለአገልግሎት በማብቃት በሀገራችን በተለይ በትራንስፖርት እና […]
ዘመናዊ የፋይናስ አሰራር ስርዓት ትግበራ ተጀመረ

/ኢምባኮ 21/01/2016ዓ.ም/ ኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ስርዓት በፋይናንስ እና ኢንቨስትመንት የስራ ዘርፍ መስከረም 21 ቀን 2016 ዓ.ም አስጀመረ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ ህሊና በላቸው (ኢ/ር) በማስጀመሪያ ስነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝተው የተቋሙ ክንውኖች በመረጃ አያያዝ ሥርዓት በManagement Information System (MIS) የታገዘ እንዲሆን ለማድረግ ሲከናወን የነበረው ጥናት ተጠናቆ እዚህ በመድረሱ ስራዎች በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ወጥነት ባለው […]