Ethiopian Railways Corporation

የኮርፖሬሽኑ ተዛማጅ ሥራዎችን የመሥራት ውጥን

የኮርፖሬሽኑ ተዛማጅ ሥራዎችን የመሥራት ውጥን ዜና ሀተታ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር ካሉ የልማት ድርጅቶች አንዱ ነው፡፡ ዋነኛ ተልዕኮው የባቡር ትራንስፖርት መሠረተ ልማትን መዘርጋት እና የመንገደኞች እና የጭነት የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎቶችንና ተዛማጅ ሥራዎችን ማከናወን እንደሆነ የኮርፖሬሽኑ መረጃዎች ያመለክታሉ። ኮርፖሬሽኑ በአዲስ አደረጃጀት ከግንባታና ዲዛይን እንዲሁም ከባቡር ኦፕሬሽን ሥራዎች ጋር ተያያዥ የሆኑ የተለያዩ ቢዝነስ […]

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት ኦኘሬተርነት ፈቃድ አገኘ

መጋቢት 5/2017 (ኢምባኮ) የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን ለኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ኢትዮ ሬይል ሎጀስቲክስ ኃ/የተ/ የግል ማኀበር በሚል ስያሜ መጋቢት 5 ቀን 2017 ዓ.ም በተከናወነው ሥነ ሥርዓት ላይ የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት ኦኘሬተርነት አከናዋኝ ፈቃድ ሰጠ፡፡ በሥነ ሥርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ህሊና በላቸው ተገኝተው ፈቃዱን ተቀብለዋል፡፡ በፈቃድ ርክክብ ወቅት የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ […]

ለኮርፖሬሽኑ የስራ መሪዎች የተዘጋጀው ሥልጠና ተጠናቀቀ

የካቲት 30/2017 ዓ.ም (ኢምባኮ) የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የስራ መሪዎች በባቡር ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት በአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ Building Financial and Operational Resilience in Leadership, Effective Communication and Stakeholder Engagement እና Strategic Leadership and Management Innovation, Critical Thinking, and Decision-Making በሚሉ ርዕሶች ላይ ያተኮረ ስልጠና ተካሂዷል፡፡ ስልጠናው በኮርፖሬሽኑ ያለውን የስልጠና ፍላጎት ታሳቢ በማድረግ በአሁኑ ወቅት ኮርፖሬሽኑ […]

የሁለትዮሽ የመግባቢያ የፊርማ ስነ-ስርዓት ተካሄደ

የሁለትዮሽ የመግባቢያ የፊርማ ስነ-ስርዓት ተካሄደ ************ የካቲት 25 ቀን 2017 (ኢምባኮ) በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እና በKorea Railroad Corporation (KORAIL) መካከል በባቡር ኢንዱስትሪ ዘርፍ አብሮ በትብብር ለመሰራት የሚያስችል የሁለትዮሽ የመግባቢያ የፊርማ ስምምነት ሥነ-ስርዓት የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ.ም በሂልተን ሆቴል ተካሄደ፡፡ የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ህሊና በላቸው (ኢ/ር) በወቅቱ እንደተናገሩት የባቡር መሠረተ […]