የሙያ፣ ጤና እና ደህንነት አያያዝ ስርዓት ISO 45001፡2018 ስልጠና ተሰጠ

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ባቡር ኢንስቲትዩት በትምህርትና ስልጠና መምሪያ አስተባባሪነት የሙያ፣ ጤና እና ደህንነት አያያዝ ስርዓት (Occupational Health & Safety Management System ISO 45001-2018) ከኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ጋር በመሆን ከሚመለከታቸው የስራ ክፍሎች ለተውጣጡ የኮርፖሬሽኑ ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናው የስራ ቦታ ደህንነት ትኩረት የሚሻ ጉዳይ እንደመሆኑ የስራ ላይ ጤናና ደህንነት ማኔጅመንት ሲስተምን ፅንሰ ሃሳብ ምንነትን በመገንዘብ […]
የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የሥልጠና ፈቃድ አገኘ

ግንቦት 12/2017 (ኢምባኮ) የኢትዮዽያ ምድር ባቡር ኮርፓሬሽን – የባቡር ኢንስቲትዩት የስልጠና ፈቃድ ለማግኘት ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር ፣ ከ FDRE Technical and Vocational Training Institute (FTVTI), ከ Zhengzhou Railway Vocational & Technical College ከአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት እና ከሌሎችም መሰል ተቋማት ጋር በትብብር ለበርካታ ወራት ከፍተኛ ዝግጅት ሲያደርግ ቆይቶ የመመዘኛ መስፈርቶችን በሟሟላት ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ ትምህርት እና […]
የኮርፖሬሽኑ አመራርና ሠራተኞች በዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ እና የዘርፎች የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወር እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት አካሄዱ

ሚያዝያ 9 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢምባኮ) ============ የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ማኔጅመንትና ሰራተኞች በ2017 በጀት ዓመት የማክሮ ኢኮኖሚ እና ዘርፎች የዘጠኝ ወር እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ዙሪያ ውይይት አካሄዱ ። በውይይቱ መክፈቻ ወቅት የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ህሊና በላቸው (ኢ/ር) የማክሮ የኢኮኖሚ እና የዘርፎች የዘጠኝ ወር እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እንደሀገር በአፈጻጸም ደረጃ የተገኙ […]
የኮርፖሬሽኑ ተዛማጅ ሥራዎችን የመሥራት ውጥን

የኮርፖሬሽኑ ተዛማጅ ሥራዎችን የመሥራት ውጥን ዜና ሀተታ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር ካሉ የልማት ድርጅቶች አንዱ ነው፡፡ ዋነኛ ተልዕኮው የባቡር ትራንስፖርት መሠረተ ልማትን መዘርጋት እና የመንገደኞች እና የጭነት የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎቶችንና ተዛማጅ ሥራዎችን ማከናወን እንደሆነ የኮርፖሬሽኑ መረጃዎች ያመለክታሉ። ኮርፖሬሽኑ በአዲስ አደረጃጀት ከግንባታና ዲዛይን እንዲሁም ከባቡር ኦፕሬሽን ሥራዎች ጋር ተያያዥ የሆኑ የተለያዩ ቢዝነስ […]
የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት ኦኘሬተርነት ፈቃድ አገኘ

መጋቢት 5/2017 (ኢምባኮ) የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን ለኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ኢትዮ ሬይል ሎጀስቲክስ ኃ/የተ/ የግል ማኀበር በሚል ስያሜ መጋቢት 5 ቀን 2017 ዓ.ም በተከናወነው ሥነ ሥርዓት ላይ የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት ኦኘሬተርነት አከናዋኝ ፈቃድ ሰጠ፡፡ በሥነ ሥርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ህሊና በላቸው ተገኝተው ፈቃዱን ተቀብለዋል፡፡ በፈቃድ ርክክብ ወቅት የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ […]
ለኮርፖሬሽኑ የስራ መሪዎች የተዘጋጀው ሥልጠና ተጠናቀቀ

የካቲት 30/2017 ዓ.ም (ኢምባኮ) የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የስራ መሪዎች በባቡር ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት በአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ Building Financial and Operational Resilience in Leadership, Effective Communication and Stakeholder Engagement እና Strategic Leadership and Management Innovation, Critical Thinking, and Decision-Making በሚሉ ርዕሶች ላይ ያተኮረ ስልጠና ተካሂዷል፡፡ ስልጠናው በኮርፖሬሽኑ ያለውን የስልጠና ፍላጎት ታሳቢ በማድረግ በአሁኑ ወቅት ኮርፖሬሽኑ […]
የሁለትዮሽ የመግባቢያ የፊርማ ስነ-ስርዓት ተካሄደ

የሁለትዮሽ የመግባቢያ የፊርማ ስነ-ስርዓት ተካሄደ ************ የካቲት 25 ቀን 2017 (ኢምባኮ) በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እና በKorea Railroad Corporation (KORAIL) መካከል በባቡር ኢንዱስትሪ ዘርፍ አብሮ በትብብር ለመሰራት የሚያስችል የሁለትዮሽ የመግባቢያ የፊርማ ስምምነት ሥነ-ስርዓት የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ.ም በሂልተን ሆቴል ተካሄደ፡፡ የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ህሊና በላቸው (ኢ/ር) በወቅቱ እንደተናገሩት የባቡር መሠረተ […]
በBIM ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

BIM (Building Information Modeling) ሶፍትዌርን ኮርፓሬሽኑ እያካሄደ ካለው ዘርፈ ብዙ የመሰረተልማት ግንባታ አንጻር ጥቅም ላይ ማዋል በሚቻለበት መንገድ ላይ ከሀገር ውጪ በዘርፉ ላይ ከፍተኛ ልምድ ካላቸው ባለሙያዎች እና ከኮርፓሬሽኑ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በትምህርትና ስልጠና አስተባባሪነት በበይነ መረብ የግማሽቀን ስልጠና እና ውይይት የተካሄደ ሲሆን በቀጣይ አብሮ ለመስራትና ቀጣይነት ያለው ወርክሾፕ ለማድረግ ከስምምነት ላይ ተደርሷል። በBIM ዙሪያ […]
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የኮርፖሬሽኑን የስድስት ወር አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

የካቲት 14/2017 ዓ.ም (ኢምባኮ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከፍተኛ አመራሮች የኮርፖሬሽኑን የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸም የካቲት 14/ 2017 ዓ.ም በኮርፖሬሽኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተገኝተው ግምገማ አካሂደዋል፡፡ ግምገማው የተከናወኑ ስራዎች፣ የቀጣይ ወራት የትኩረት አቅጣጫ እና ያጋጠሙ ተግዳሮቶች ላይ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡ በስድስት ወር የአፈጻጸም ግምገማ ወቅት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የሥራ ኃላፊዎችና የኮርፖሬሽኑ ማኔጅመንት ተገኝተዋል፡፡ […]
ስምንት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግን በይፋ ተቀላቀሉ

ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን በመቀላቀል ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ ፤ ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/…/Ethiopian-Railways…/ ቴሌግራም: https://t.me/EthiopianRailwaysCorporati ድረ ገፃችንንም ይጎብኙ: www.erc.gov.et