በኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እና በጣሊያን COIPA Capital OÜ መካከል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

ታኀሣሥ 3/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እና በጣሊያን COIPA ካፒታል መካከል የመሠረተ ልማት ኘሮጀክቶች እድገትና ትስስር ለማጠናከር እንዲረዳ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የቢዝነስ ዴቨሎኘመንት ስትራተጂ ዘርፍ ም/ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጌቱ ግዛው (ኢ/ር) እና የCOIPA ካፒታል ዋና ስራ አስፈፃሚ Vito Favorito Sciammarella (ዶ/ር) ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ የባቡር መስመርና […]
የአዋሽ–ወልዲያ–ሃራ ገበያ የባቡር መስመር በሚያልፍባቸው የአፋር ክልል አካባቢዎች ላይ ከኮርፖሬሽኑ ጋር በቅንጅት እንደሚሠራ ተገለጸ

ኀዳር 24/2017 ዓ.ም (ኢምባኮ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ሀጂ አወል አርባ፣የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ህሊና በላቸው (ኢ/ር)፣ የሥራ አመራር ቦርድ አባል ክቡር አምባሳደር ደግፌ ቡላ ፣ የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማኀበር ዋና ስራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር) እና የኮርፖሬሽኑ የማኔጅመንት አባላት በተገኙበት እየተገነባ ያለው የአዋሽ ነዳጅ ዴፖ ኘሮጀክት ጉብኝት ተካሂዷል፡፡ በጉብኝቱ ወቅት ኘሮጀክቱ በተሽከርካሪ […]
በAfrica Union አዳራሽ እየተካሄደ ያለው ስምንተኛው የአፍሪካ የመሠረተ ልማት ማስፋፊያ ኘሮግራም (PIDA WEEK) የፓናል ውይይት (በፎቶ)

ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን በመቀላቀል ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ ፤ ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/…/Ethiopian-Railways…/ ቴሌግራም: https://t.me/EthiopianRailwaysCorporati ድረ ገፃችንንም ይጎብኙ: www.erc.gov.et
በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ የሁለት ልማት ድርጅቶች አፈጻጸም ግምገማ ተካሔደ

በህዳር 13 ቀን 2017 ዓ.ም የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልን እና የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽንን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ገመገመ፡፡ በግምገማው በቅድሚያ የታየው የትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ሲሆን፣የኤሌክትሪክ አቅርቦት ማደጉ፣ የውጭ ሀገር ሽያጭ ማደጉን እና የ2016 በጀት ዓመት ሂሳብ ተዘግቶ ለኦዲት መቅረቡ በዋናነት ከተነሱ ስኬቶች መካከል የሚጠቀሱ ናቸው፡፡በሩብ ዓመቱ […]
በሮቤ-ጋሴራ-ጊኒር ነባር የጠጠር መንገድ ጥገና ፕሮጀክት ስራ አፈጻጸም ዙሪያ ምልከታ ተካሄደ

ነሐሴ10፣ 2016 (ኢምባኮ) የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በመንገድ በህንጻ፣በድልድይና በሃይዌይ ግንባታ እንዲሁም በዲዛይንና በማማከር ሥራዎችን ለመሥራት ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የደረጃ አንድ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭና የአማካሪነት ፈቃድ መውሰዱ ይታወሳል፡፡ ኮርፖሬሽኑ የሮቤ – ጋሴራ – ጊኒር ነባር የጠጠር መንገድ ጥገና ፕሮጀክት ለመስራት ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የ249 ሚሊየን ብር ውል ተፈራርሞ ሥራውን ጀምሯል፡፡ ኮርፖሬሽኑ በራስ ኃይል ገቢ ለማመንጨት […]
ውይይት ተካሄደ

ነሐሴ10፣ 2016 (ኢምባኮ) የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከቻይና (Zhengzhou vocational and technical college) የባቡር ቴክኒክና ሙያ ኮሊጅ ተወካይ ልዑካን ቡድን ጋር ውይይት አካሄደ፡፡ የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ባቡር ኢንስቲቲዩት ከቻይና Zhengzhou vocational and technical college ጋር ስልጠናዎች ለመስጠት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ነሀሴ 10 ቀን 2016 ዓ.ም በኮርፖሬሽኑ የስብሰባ አዳራሽ የኮሌጁ ተወካይ ልዑካን ቡድን በተገኘበት ውይይት […]
የአዋሽ ነዳጅ ዴፖን ከጅቡቲ ሆራይዘን ተርሚናል የሚያገናኘው የባቡር መስመር ሊጀመር ነው

የአዋሽ ነዳጅ ዴፖን ከጅቡቲው ሆራይዘን ተርሚናል ጋር በባቡር የሚያገናኘው ግንባታ በ2017 ዓ.ም እንደሚጀመር ተገለጸ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ በጅቡቲ ኢነርጂ ሚኒስትር ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። የባቡር መስመር ግንባታው ተርሚናሉ ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን የነዳጅ መጫን አገልግሎት እንደሚያጠናክር ተገልጿል። አቶ አሕመድ ሺዴ በጅቡቲ የኢነርጂ ሚኒስትር ዮኒስ አሊ ጉዌዲ ከተመራ የልዑካን ቡድን ጋር በአዲስ አበባ ተወያይተዋል። ውይይቱ የጅቡቲው […]
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሔደ

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽንን የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ነሐሴ 8 ቀን 2016 ዓ.ም በሂልተን ሆቴል መሰብሰቢያ አዳራሽ ገመገመ፡፡ የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማው የኦፕሬሽን፣ የፋይናንስ፣ የኮርፖሬት ገቨርናንስ፣ የፕሮጀክት እና የሪፎርም ግቦች አፈጻጸም ላይ ያተኮረ ሲሆን ፣ ድርጅቱ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅዱ ከ2013 ዓ.ም […]
የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር እና ተጠሪ ተቋማቱ ለጎፋ ዞን አደጋ ተጎጂዎች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 24/2016(ኢዜአ)፦ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር እና ተጠሪ ተቋማቱ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ አደረጉ። የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም(ዶ/ር)፤ በተቋማቱ በድምሩ የተደረገውን የ10 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተረክበዋል። በደረሰው አደጋ ተጎጂዎችን ለመደገፍና በዘላቂነት ለማቋቋም የተቀናጁ ተግባራት […]
በመንግስት እና የግል አጋርነት የልማት ፕሮጀክት ጥናት እና ትግበራ ላይ ስልጠና ተካሄደ

( ኢምባኮ፡ ሐምሌ 19 ቀን 2016 ዓ.ም) በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የሥራ ኃላፊዎች በመንግስት እና የግል አጋርነት የልማት ፕሮጀክት ጥናት እና ትግበራ ላይ በኬንያ ናይሮቢ እ.ኤ.አ ከሐምሌ15-20/2024 ዓ.ም ስልጠና ላይ ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ ስልጠናው ሁሉም ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማትን በመንግስት ብቻ መስራት መንግስት ላይ የፋይናንስ ጫናዎችን ስለሚፈጥር በመንግስት በተመረጡ ዘርፎች ላይ Public Private Partnership […]