Ethiopian Railways Corporation

ኀዳር 22 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢምባኮ)

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፓሬሽን የሥራ አመራር ቦርድ 93ኛ መደበኛ ስብሰባ ኀዳር 22 ቀን 2016 ዓ.ም በትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ዋና መሥሪያ ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሄደ ፡፡

በዛሬው ዕለት የሥራ አመራር ቦርዱ በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ ውይይት ካካሄደ በኋላ የኮርፖሬሽኑን ስራ ወደፊት የሚያስኬዱ ስትራተጂካዊ እና ወሳኝ ሚና ያላቸውን ውሳኔዎችን አሳልፏል።

ኮርፖሬሽኑ በራስ ሀይል እያከናወነ የሚገኘውን መልካም አፈጻጸም አጠናክሮ እንዲቀጥል እንዲሁም ባጋጠሙ ተግዳሮቶች ዙሪያ የሥራ አመራር ቦርድ ድጋፍና ክትትል የሚሹ ጉዳዮች ላይ እገዛ ለማድረግ ቀጣይ አቅጣጫ አስቀምጧል ።

 

 

 



Leave a Reply