Ethiopian Railways Corporation

ግንቦት 12/2017 (ኢምባኮ)

የኢትዮዽያ ምድር ባቡር ኮርፓሬሽን – የባቡር ኢንስቲትዩት የስልጠና ፈቃድ ለማግኘት ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር ፣ ከ FDRE Technical and Vocational Training Institute (FTVTI), ከ Zhengzhou Railway Vocational & Technical College ከአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት እና ከሌሎችም መሰል ተቋማት ጋር በትብብር ለበርካታ ወራት ከፍተኛ ዝግጅት ሲያደርግ ቆይቶ የመመዘኛ መስፈርቶችን በሟሟላት ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ ትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ከግንቦት 04 /2017 ጀምሮ በTrain driving (level 2 to 5); Railway signaling and communication Installation and maintenance (level 1 to 5) and Rolling Stock electrical and electronics maintenance (level2 to 5) በሶስት ሙያዎች የስልጠና ፈቃድ አግኝቷል።

 

 

 

ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን በመቀላቀል ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ ፤
ድረ  ገፃችንንም ይጎብኙ:  www.erc.gov.et

 

 

 

 

 

 

 



Leave a Reply