- September 3, 2025
- Posted by: Tigist desalgn
- Category: ዜና
No Comments

ነሀሴ 24/2017ዓ.ም
በኢ.ፌዲ.ሪ .የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር “የኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ቃል የጥራት ምልክት በሆነው የጥራት መንደር ባዘጋጀው 2ኛው ዓመታዊ የንግድ ሳምንት በወጪ ንግድ ዘርፍ ላበረከተው ድጋፍ ዕውቅና ተሰጠው ፡፡ በኮርፖሬሽኑ የቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ም/ሥራ አስፈፃሚ ጌቱ ግዛው/ኢ/ር ከክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ፕሬዝደንት አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ እጅ ሽልማቱን ተቀብለዋል።
ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን በመቀላቀል ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ ፤
ድረ ገፃችንንም ይጎብኙ: www.erc.gov.et